Ethiopian history

Discover Pinterest’s best ideas and inspiration for Ethiopian history. Get inspired and try out new things.
ArtStation - Tej bet Nature, Ethiopian Warrior Art, Ethiopian Warrior, Ethiopian Tattoo, Battle Of Adwa, Ethiopian Aesthetic, Ethiopia Art, Ethiopian History, Ethiopian Art

The Battle of Adwa ዓድዋ 125 years since this great African victory. ሁለት ጊዜ ጥልያንን ስለገጠመው ጀግናው ደጅአዝማች ባልቻ አባ ነፍሶ (አባ ሳፎ) ታሪክ በጣም ባጭሩ ደጃዝማች ባልቻ አባ ነፍሶ በአፄ ምኒልክ፣ ትልልቅ መኳንንት አንዱ ናቸው፡፡ ደጃዝማች ባልቻ ከልጅነት ዕድሜያቸው አንስተው በአፄ ምኒልክ ግቢ ሥነ ሥርዓትንና ግበረ ገብነትን እየተማሩ አደጉ፡፡ ከልጅነት ጊዜያቸው አንስቶ ሲያገለግሉ ቆይተው በ1884 ዓ.ም. በጅሮንድ ተብለው ተሾሙ፡፡ከሦስት ዓመታት በኋላ በ1887 ዓ.ም.የመድፎች ጠባቂና አዛዥ ሆነው ተሾሙ። ፡በ1888 ዓ.ም. ወደ አድዋ በዘመቱም ጊዜ ሊቀመኳስ አባተና በጅሮንድ ባልቻ በመድፎቻቸው አገርን የሚያኮራ ተግባር ፈጽመው ተመልሰዋል፡፡ በአድዋ ጦርነት ሁለቱ በአንድነት ተቀናጅተው ለፈጸሙት ገድልም የሚከተለው ግጥም…

Related interests